As the Cultural and artistic sector is among the hardest hit sectors by the pandemic Selam Ethiopia has produced a unique situational assessment report on the impact and response of covid-19 in Ethiopia and distributes the report for partners and relevant stakeholders.
The COVID assessment report entails the effect of the virus in Ethiopian cultural sector; the cultural industries affected by COVID- 19 like music, theater, film, circus and media and set recommendations for the effects. The data for the report is collected from researches in Addis Ababa, Amhara, Tigray, Oromia and SNNPR and from different discussion with government bodies and experts on the sector.
Read the report in english here
The report is part of the project Culture Leads the Way funded by The Swedish International Development Cooperation Agency, Sida
In Amharic:
ኮቪድ 19 በኢትዮጵያ መገኘቱ ከተገለጸበት ወርሃ መጋቢት 2012 ዓም አንስቶ ሰላም ኢትዮጵያ ወረርሽኙ በባህል እና ኪነጥበብ ዘርፍ በኩል እያደረስ ያለውን የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ስነ ልቦናዊ ጉዳቶች እና ዘላቂ መፍትሄዎቹን አስመልክቶ በተለያዩ መንገዶች ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በዘርፉ እየደረስ ያለውን አጠቃላይ ጉዳት ለመቀነስ የበኩልን አሰተዋጽዖ እየተወጣ ይገኛል።
በመሆኑም ኢትዮጵያ በኮቪድ 19 ምክንያት ጠንካራ የሚባል የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ እና ከሱ ጋር የተያያዙ ማዕቀቦች ጥላ በነበረበት ወቅት በሽታው በባህል እና ኪነጥበብ ዘርፍ ያደረሰውን ፈተና ለመገመገም በእንግሊዘኛ እና በአማርኛ ቋንቋ ተዘጋጅቶ የነበረውን መጠነኛ ወቅታዊ ሪፓርት ታነቡት ዘንድ ስንጋብዛችሁ ወቅታዊ ሪፓርት እንደመሆኑ መጠን ዳሰሳ የተደረገባቸው ጉዳዩች እና መረጃዎች ከሪፖርት ጥንቅ በኋላ ለውጥ ሊኖራችው እንደሚችል ከግምት ውስጥ ታስግቡልን ዘንድ በማስታወስ ጭምር ነው።