“Gender equality today for a sustainable tomorrow”
Selam Ethiopia celebrates March 8th – International Women’s Day!
9 cities // 4-9th march 2022
#BreakTheBias #IWD22 #InternationalWomensDay
International Women’s Day (March 8) is a global day celebrating the social, economic, cultural, and political achievements of women. The day also marks a call to action for accelerating women’s equality. IWD has occurred for well over a century, with the first IWD gathering in 1911 supported by over a million people.
The campaign theme for International Women’s Day 2022 is #BreakTheBias. Whether deliberate or unconscious, bias makes it difficult for women to move ahead. Knowing that bias exists isn’t enough. Action is needed to level the playing field.
Individually, we’re all responsible for our own thoughts and actions – all day, every day. We can break the bias in our communities, workplaces, Schools, colleges and universities. Together, we can all break the bias – on International Women’s Day (IWD) and beyond.
Selam Ethiopia and a number of partners stand behind the belief of gender equality for a sustainable future and we are ready to take action.
Between 4th and 9th of March 2022 Selam Ethiopia and a number of partners will host events in 9 regions of Ethiopia to raise awareness about women’s equality and increase visibility of women’s achievements. We are a team of both men and women arranging and performing circus, music, drama and literature in parks, malls, hotels, culture centres and concert venues.
Let us celebrate together!
Quote:
“Gender equality is not only to be celebrated on one day a year. I hope this is something Ethiopia honours every day of the year” – Nardos Fekadu, employee at Selam Ethiopia
About Selam:
For 17 years Selam Ethiopia has supported the development of the Ethiopian culture sector through empowering key actors in nine regions. Our vision is to see a culture sector supported by a well-established infrastructure.
The program is organised in a collaboration with:
Sheger Circus – Addis Ababa // Arba Minch Circus Club Alliances (Arba Minch Circus, Keffa Circus and Mizan Amann Circus) // Bahir Dar Circus Club Alliances (Circus YMCA and Circus Bahir Dar) // Lemat traditional music group // Abol Poetry Group // Dessie and Kombolcha Circus Alliances // Circus Dire Dawa // Sidama Circus Hawassa // Dilla Circus // Harari Youth Development Association.
PROGRAM :
Bahirdar
Location: Mulualem Culture Centre
Date: March 4, 2022
Time: 5:00 PM (11:00 local time)
Dessie
Location: Wello Bahel Amba venue
Date: March 6, 2022
Time: 11:00
Gondar
Location: Haile Resort
Date: March 6 2022
Time: 5:00 PM (11:00 local time)
Addis Ababa
Location: National Theatre
Date: March 8, 2022
Time: 2:00 PM (8:00 local time)
Adama
Location: Ras Adama Hotel
Date – March 8 2022
Time- 2:00 PM (8:00 local time)
Diredawa
Location: Millennium Park
Date: March 8, 2022
Time: 5:30 PM (11:30 local time)
Hawassa
Location: In front of Sidama Culture Centre
Date: March 8, 2022
Time: 4:00 PM (10:00 local time)
Arbaminch
Location: Gamo Square
Date: March 9, 2022
Time: 4:00 AM (10:00 local time)
Harrar
Location: Ada Gar venue
Date: March 9, 2022
Time: 8:30 AM (2:30 local time)
For more information, please contact:
Yoseph Arega
Project Coordinator
Mobile: 0911 66-86-69
Email: yoseph@selam.se
Nardos Fekadu
Communications Coordinator
Mobile: 0913 745710
Email: nardos@selam.se
In amharic:
ሰላም ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በዘጠኝ ከተሞች ያከብራል
“የሴቶች እኩልነት ለነገ ብሩህ ተስፋ”
ከየካቲት 25 – የካቲት 30
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (የካቲት 29 2014) የሴቶች ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ባህላዊ እና ፖለቲካዊ ስኬቶችን የሚያከብር ዓለም አቀፍ ቀን ነው። አለም አቀፍ የሴቶች ቀን ለመጀመሪያ ጊዜም በኦስትሪያ፣ ዴንማርክ፣ ጀርመንና ስዊዘርላንድ እ.ኤ.አ በ1911 የተከበረ ሲሆን በዓለም አቀፍ ደረጃም በ1996 “የኋላውን ማክበር፤ የወደፊቱን ማቀድ” በሚል መሪ ቃል በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል። በዚህ ዓመትም 111ኛው የዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን እየተከበረ ይገኛል።
የ2022 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ንቅናቄ #BreakTheBias የሚል ዘመቻን ያነገበ ሲሆን ሁሉም ሴት በአካባቢው፣ በትምህርት ቤት፣ በስራቦታው ያለውን አድሎአዊነት ማላቀቅ እንደሚችል በተለያዩ ዘዴዎች ያሳየ ነው፡፡
ሰላም ኢትዮጵያም ከአጋሮቹ ጋር በመሆን የስርዓተ ፆታ ዘላቂ እኩልነትን ለማረጋገጥ ይህን ንቅናቄ ተቀላቅሏል፡፡
ከየካቲት 25 እስከ የካቲት 30 ድረስ የሚቆየው ይህ ንቅናቄ ስለሴቶች እኩልነት ግንዛቤን ለማሳደግና የሴቶች ስኬቶችን ለማሳየት ያለመ ሲሆን አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ዘጠኝ ክልል ከተሞች የሰርከስ፣ ድራማ፣ ሙዚቃ ና ስነጽሁፍን ፕሮግራሞችን ይዞ ቀርቧል፡፡
በገበያ ማዕከሎች፣ በመዝናኛ ስፍራዎች፣ በሆቴሎችና በባህል አዳራሾች የሚከናወኑት እነዚህ ፕሮግራሞች “የሴቶች እኩልነት ለነገ ብሩህ ተስፋ”በሚል መሪ ቃል በሴቶች ብቻ ደምቀው ይውላሉ፡፡
ሁላችሁም ኑ አብረን እናክብር!
ይህ ፕሮግራም የተዘጋጀው፡
ከሸገር ሰርከስ፣ አርባምንጭ ሰርከስና ቲያትር፣ ከፋ ሰርከስ ፣ ሰርከስ ሚዛን አማን ፣ ሲዳማ ሰርከስ ሀዋሳ፣ ዲላ ሰርከስ ፣ ኦሮሚያ ሰርከስ ጥምረት፣ ባህርዳር ሰርከስ ጥምረት(ሰርከስ ባህርዳር፣ ሰርከስ ወወክማ)፣ ሌማት የባህል ውዛዋዜ ቡድን ፣ አቦል የግጥም ቡድን ፣ ሰርከስ ደሴ፣ ሰርከስ ኮምቦልቻ ፣ ድሬደዋ ሰርከስ ክለቦች እንዲሁም ከሀረሪ ወጣቶች ልማት ማህበር ጋር በመተባበር ነው፡፡
ስለ ሰላም፡
ሰላም ኢትዮጵያ ለ17 ዓመታት የኢትዮጵያን የባህል ዘርፍ ሲደግፍ የቆየ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን በዘጠኝ ክልሎች ቁልፍ ተዋናዮችን በማብቃት ሴክተሩን ይደግፋል፡፡ ራዕዩም የባህል ዘርፍ በመሰረተ ልማት ተደግፎ ማየት ነው።
ፕሮግራሞች፡
- ባህርዳር
ቦታ – ሙሉ አለም የባህል ማዕከል
ቀን – የካቲት 26 2014 ዓ.ም.
ሰዓት – ከ11፡00 ጀምሮ
- ጎንደር
ቦታ – ሀይሌ ሪዞርት
ቀን – የካቲት 27 2014 ዓ.ም.
ሰዓት – ከ11፡00 ጀምሮ
- ደሴ
ቦታ – ወሎ ባህል አምባ አዳራሽ
ቀን – የካቲት 27 2014 ዓ.ም.
ሰዓት – ከ11፡00 ጀምሮ
- አዲስ አበባ
ቦታ – ብሄራዊ ቲያትር
ቀን – የካቲት 29 2014 ዓ.ም.
ሰዓት – ከ8፡00 ጀምሮ
- አዳማ
ቦታ – አዳማ ራስ ሆቴል
ቀን – የካቲት 29 2014 ዓ.ም.
ሰዓት -ከ8፡00 ጀምሮ
- ድሬደዋ
ቦታ – ሚሊኒየም ፓርክ
ቀን – የካቲት 29 2014 ዓ.ም.
ሰዓት – ከ10፡00 ጀምሮ
- ሀዋሳ
ቦታ – የሲዳማ ባህል አዳራሽ ፊት ለፊት
ቀን – የካቲት 29 2014 ዓ.ም.
ሰዓት – ከ10፡00 ጀምሮ
- አርባምንጭ
ቦታ – ጋሞ አደባባይ
ቀን – የካቲት 30 2014 ዓ.ም.
ሰዓት – ከ10፡00 ጀምሮ
- ሀረር
ቦታ – አዳ ጋር አዳራሽ
ቀን – የካቲት 30 2014 ዓ.ም.
ሰዓት – ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
ለተጨማሪ መረጃ ፡
ዮሴፍ አረጋ ፕሮጀክት አስተባባሪ
ሞባይል፡- 0911 66-86-69
ኢ-ሜይል፡- yoseph@selam.se
ናርዶስ ፍቃዱ የኮሚዩኒኬሽን አስተባባሪ
ሞባይል፡- 0913745710
ኢ-ሜይል፡- nardos@selam.se